Home
ከእኛ ጋር ይስሩ
ከእኛ ጋር ይስሩ
ሊያሰሩ ስለሚፈልጉት ሥራ እንነጋገር!
ከእኛ ጋር ይስሩ!
በስልክ፣ በኢሜይል ወይም ድረ ገጻችን ላይ ያለውን ቅጽ በመሙላት ሊያነጋግሩን ይችላሉ! የሥራ ቡድናችን በተቻለ መጠን በቶሎ ምላሽ ሊሰጥዎት እና የላቁ መፍትሔዎችን ሊሰጥዎት በጉጉት ይጠብቅዎታል፡፡ ቀጠሮ ለማስያዝ የሚፈልጉ ከሆነ የሚመችዎትን ቀንና ሠዓት እንዲያሳውቁን በትህትና እንጠይቃለን፡፡ እናመሰግናለን!
ተስፋ የትርጉም እና የቋንቋ አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
ያነጋግሩን
+251911307652
ኢሜይል ይላኩልን
info@tesfatranslation.com yohannes.tgd@gmail.com yohannes@tesfatranslation.com
Tesfa Translation & Lingual Services
ተስፋ የትርጉም እና የቋንቋ አገልግሎት
በኢትዮጵያ እዲሁም በዓለም ዙሪያ ለሚገኙ የንግድ ድርጅቶች፣ ተቋማት እና ግለሰቦች ከፍተኛ ጥራት ያላቸው፣ ዋጋቸው ተመጣጣኝ እና ፈጣን የትርጉም አገልግሎቶችን የሚሰጥ የትርጉም ሥራ ድርጅት፡፡
Quick Links
Copyright © 2023 - Tesfa Translation & Lingual Services