የትርጉም አገልግሎቶች ያስፈልጉዎታል? ዛሬዉኑ ያነጋግሩን!

የምናስከፍለውን ክፍያ መጠየቅ እና በነጻ ማወቅ ይችላሉ፡፡ መፈትሔ እንሰጥዎታለን፡፡

የሕግ ትርጉም አገልግሎቶች

በሕግ አውድ ውስጥ ለሕግ አላማ የሚከናወን የቋንቋ ትርጉም ​

የሕግ ትርጉም የዋናውን ሰነድ እና የትርጉሙን ቋንቋ እንዲሁም ሰነዱ የሚመለከታቸውን የሕግ ሥርዓቶች በተመለከተ ጥልቅ ግንዛቤን የሚጠይቅ በጣም ልዩ የሆነ የትርጉም ዘርፍ ነው፡፡ የሕግ ትርጉም ባለሞያዎች የሕግ ሰነዶችን ትርጉም በትክክል ከማስተላለፍ ጎን ለጎን የሁለቱን ቋንቋዎች የባሕል እና የሕግ ዝርዝር ሁኔታዎች ከግምት ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

የሕግ ትርጉም ውሎች

የኢሚግሬሽን ሰነዶች

ሕጎች እና ደንቦች

ፓተንቶችን እና የንግድ ምልክቶች

የፍርድ ቤት ሰነዶች

የህክምና ማስረጃዎች

የፋይናንስ ሰነዶች

ቴክኒካዊ ይዘት ያላቸው ሰነዶች

0 +
ደንበኞች
0 +
ተርጓሚዎች
0 +
ቋንቋዎች
0 +
ሰነዶች

ዛሬ ያነጋግሩን!

ተጨማሪ ጥያቄዎች አሉዎት? ያነጋግሩን!