ተስፋ የትርጉም እና የቋንቋ አገልግሎት የሚሰጣቸው አገልግሎቶች
የቋንቋ አገልግሎቶች - የጽሁፍ ትርጉም፣ የቃል ትርጉም እና የድረ-ገጽ ትርጉም፡፡
በኢትዮጵያ እዲሁም በዓለም ዙሪያ ለሚገኙ የንግድ ድርጅቶች፣ ተቋማት እና ግለሰቦች በርካታ የተለያዩ የትርጉም አገልግሎቶችን እንሰጣለን፡፡

ከፍተኛ ጥራት ያለው ትርጉም

በርካታ የተለያዩ የትርጉም አገልግሎቶች

ተስፋ የትርጉም እና የቋንቋ አገልግሎት ከፍተኛ ጥራት ያላቸው፣ ዋጋቸው ተመጣጣኝ እና ፈጣን የሆኑ የትርጉም አገልግሎቶችን የሚሰጥ የትርጉም አገልግሎት ድርጅት ነው፡፡
በኢትዮጵያ እዲሁም በዓለም ዙሪያ ለሚገኙ የንግድ ድርጅቶች፣ ተቋማት እና ግለሰቦች በርካታ የተለያዩ የትርጉም አገልግሎቶችን እንሰጣለን፡፡



ተስፋ የትርጉም እና የቋንቋ አገልግሎት የሰነድ ትርጉምን፣ የድረገጽ ትርጉምን፣ የሶፍትዌር ትርጉምን እና የቃል ትርጉምን ጨምሮ በርካታ የተለያዩ የትርጉም አገልግሎቶችን ይሰጣል፡፡

ዋና ዋና በሚባሉ ዓለም አቀፍ ቋንቋዎች

በሁሉም የኢትዮጵያ ቋንቋዎች
በሁሉም የኢትዮጵያ ቋንቋዎች እንዲሁም ዋና ዋና በሚባሉ ዓለም አቀፍ ቋንቋዎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን፡፡

ተርጓሚዎቻችን በሚተረጉሟቸው ቋንቋዎች አፋቸውን የፈቱ እንዲሁም በስራው ልምድ እና ብቃት ያላቸው ናቸው፡፡

የሰነድ ትርጉምን፣ የቃል ትርጉምን፣ የድረገጽ ትርጉምን እንዲሁም ሌሎች አገልግሎቶችን ጨምሮ የተለያዩ የትርጉም አገልግሎቶችን እንሰጣለን፡፡

ከስህተት የጸዱ፣ ቀልጣፋ እና ባህልን ያገናዘቡ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የትርጉም አገልግሎቶችን ለመስጠት በቁርጠኝነት እንሰራለን፡፡

አገልግሎታችን ዋጋው ተመጣጣኝ እና ፈጣን ነው፡፡

ደንበኞቻችንን ለማርካት በቁርጠኝነት እንሰራለን፡፡
የሰነድ ትርጉምን፣ የድረገጽ ትርጉምን፣ የሶፍትዌር ትርጉምን እና የቃል ትርጉምን ጨምሮ ለማንኛውም የትርጉም አገልግሎት የምናስከፍለውን ዋጋ በነጻ ማወቅ ይችላሉ፡፡
የጽሁፍ እና የቃል ትርጉም አገልግሎቶችን በተመለከተ ከደንበኞቻችን የሚቀርቡልንን በጣም የተለመዱ ጥያቄዎች በማሰባሰብ የሚከተሉትን እጥር ምጥን ያሉ መልሶች አቅርበናል፡፡ “በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች” በሚለው የድረገጻችን ክፍል ውስጥ የትርጉም አገልግሎቶችን፣ ሂደቶችን፣ የጊዜ ሰንጠረዦችን፣ የሥራ ጥራት አለካክን እንዲሁም ሌሎች ጉዳዮችን የተመለከቱ መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡
የጽሁፍ ትርጉም ማለት አንድን ጽሁፍ ከአንድ ቋንቋ ወደ ሌላ ቋንቋ የመቀየር ሂደት ነው፡፡ በከፍተኛ ሁኔታ በትክክል መተርጎምን የሚጠይቅ ከመሆኑም በላይ ለማዘጋጀት ጊዜ ሊወስድ ይችላል፡፡ የቃል ትርጉም ማለት ደግሞ አንድን ንግግር እዚያው በዚያው ከአንድ ቋንቋ ወደ ሌላ ቋንቋ የመቀየር ሂደት ነው፡፡ እጅግ የላቀ የማዳመጥ እና የመናገር ክህሎቶችን እንዲሁም ፈጣን እና የሰላ የማሰብ ችሎታን ይጠይቃል፡፡
ለትርጉም አገልግሎት የሚከፈለው ክፍያ ቋንቋዎቹን፣ ርዕሰ ጉዳዩን፣ የማስረከቢያ ጊዜውን እና የሚተረጎመውን ሰነድ ወይም ጽሁፍ ብዛት ጨምሮ የተለያዩ ጉዳዮችን መሰረት በማድረግ ሊለያይ ይችላል፡፡ ተስፋ የትርጉም እና የቋንቋ አገልግሎት በአጠቃላይ ሁል ጊዜም እጅግ በተሻለ ዋጋ አገልግሎት ሊሰጥዎት የተቻለውን ሁሉ ያደርጋል፡፡
There are a number of things you can do to ensure high-quality translation by providing clear instructions for the translator and reference materials that may be helpful, such as glossaries, style guides, or previous translations. Once you receive the translation, be sure to proofread it carefully to check for any errors. If you are not fluent in the target language, you may want to have a native speaker proofread the translation for you.
High-quality translation assurance (TQA) is a process of ensuring that a translation meets the highest standards of accuracy, consistency, and readability. It involves a number of steps, including recruitment, translation, editing, proofreading, and QA.
There are a number of things that Tesfa Translation does to ensure that translations are of the highest possible quality. We are qualified and experienced, have all translations reviewed by a second translator, use a quality assurance (QA) process, pay attention to detail, are culturally aware, and willing to learn new vocabulary and terminology to produce translations that are accurate and up-to-date.
አንድን ትርጉም ለማጠናቀቅ የሚፈጀው ጊዜ የጽሁፉን ርዝመት እና ውስብስብነት፣ ቋንቋዎቹን፣ ርዕሰ ጉዳዩን እና የማስረከቢያ ጊዜውን ጨምሮ የተለያዩ ጉዳዮችን መሰረት በማድረግ የሚወሰን ነው፡፡ በጥቅሉ ግን አንድ ተርጓሚ በቀን ከ2,000 እስከ 3,000 ቃላት ይተረጉማል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ነገር ግን ይህ ከላይ የተጠቀሱትን ጉዮች መሰረት በማድረግ ሊለዋወጥ ይችላል፡፡
በኢትዮጵያ እዲሁም በዓለም ዙሪያ ለሚገኙ የንግድ ድርጅቶች፣ ተቋማት እና ግለሰቦች ከፍተኛ ጥራት ያላቸው፣ ዋጋቸው ተመጣጣኝ እና ፈጣን የትርጉም አገልግሎቶችን የሚሰጥ የትርጉም ሥራ ድርጅት፡፡